የግብይት መንገድዎን ያዘምኑ
ከአለማችን ትልቁ ሪቴል ብሮከር ጋር ትሬድ ያድርጉ እናም ከገበያ-የተሻለ ሁኔታዎች ይጠቀሙ።
800,000+ አክቲቭ ትሬደሮች
በርካታ ተቆጣጣሪ ፈቃዶች
24/7 የደንበኛ አገልግሎት
በPCI DSS ብቃት ማረጋገጫ ያገኘ
በወርቅ እና ነዳጅ ገበያ ውስጥ ይሳካልዎት
የትሬዲንግ ሁኔታዎች አንድን ስትራቴጂ ሊያነሱ ወይም ሊጥሉ ይችላሉ፣ ምርጡ የሚያስፈልግዎትም ለዚህ ነው።
ወጪዎች
ፈጣን ወጪዎች
አዝራሩን በተጫኑበት ቅጽበት ገቢ እና ውጪዎን ያከናውኑ።¹
የመግዣ እና መሸጫ ልዩነቶች
ምርጥ የመግዣ እና መሸጫ ልዩነቶች² ወርቅ ላይ
ገበያው ላይ በጣም ጠባብ እና በጣም ብዙውን ሰዓት ቋሚ የሆነ የመግዣ እና መሸጫ ልዩነቶች ጋር ትሬድ ያድርጉ።
ድጋፍ
24/7 የቀጥታ ድጋፍ
በደቂቃዎች ውስጥ መልሶችን ያግኙ። የእኛን የድጋፍ ቡድን 24/7 በስልክ፣ በኢሜይል ወይም በቀጥታ ውይይት ያግኙ።
የአሰራር ቅልጥፍና
እጅግ በጣም-ፈጣን አሰራር
ምንም ያህል ትልቅ ቢሆኑ፣ በሚሊሴኮንዶች ውስጥ ትእዛዞችዎን ይፈጽሙ።
ስዋፕዎች
ትሬድን ክፍት በማሳደር ተጨማሪ ክፍያ የለቦትም
ከስዋፕ-ነፃ፣ እስከፈለጉት ጊዜ ያክል ሌቨሬጅ የተደረጉ ትሬዶችን ይያዙ። ደንብና ግዴታዎች ተፈፃሚ ይሆናሉ።
መድረኮች
አስተማማኝ ፕላትፎርሞች
በመረጋጋት እና አፈጻጸም ፍጥነት ምርጡን ይሞክሩ። የትዕዛዝዎ መጠን ምንም ቢሆን።
እያንዳንዱን እድል ይጠቀሙ
በየትኛውም ጊዜ፣ቦታ ኦንላይን ትሬድ ያድርጉ። በድረገጽ፣ በስልክ እና በኮምፒውተር ላይ።
የእርስዎ ደህንነት ቀዳሚ ጉዳያችን ነው
ደህንነታቸው ከተጠበቁ ክፍያዎች እስከ ኔጌቲቭ ቀሪ ሂሳብ ከለላ፣ ከሁሉም ጠርዝ ተሸፍነዋል።
ዛሬውኑ በታማኝ ብሮከር ትሬድ ያድርጉ
ከ800,000 ትሬደሮች እና 64,000 አጋሮች በላይ ለምን Exnessን የብሮከር ምርጫ እንደሆነ ለራስዎ ይመልከቱ።
- በExness፣ 95% የሚሆኑት ገንዘብ ወጪ የማድረግ ሂደቶች በቅጽበት (ከ 1 ደቂቃ በታች ባለ ጊዜ) የሚከናወኑ ናቸው። ገንዘብዎ አንዴ ከእኛ ቁጥጥር ከወጣ በኋላ፣ የክፍያ ሂደቱን የማከናወን እና ወደ አካውንትዎ የማስገባት ኃላፊነት የሚሆነው እርስዎ የመረጡት ከፋይ አካል ነው።
- ምርጥ የመግዣ እናመሸጫ ልዩነቶችከጃንዋሪ እስከ ሜይ2024 ድረስ ባለውጊዜ ውስጥከአምስት ትላልቅብሮከሮች ጋርሲነፃፀር ለXAUUSD ከከፍተኛ-ተጽእኖዜና በሗላለመጀመሪያዎቹሁለት ሰኮንዶችየኤጀንሲዎችኮሚሽንንሳይጨምር በExness የቀረበውን አማካይወይም ከፍተኛየመግዣ እና መሸጫልዩነቶችያመለክታል።
- የገበያ ተለዋዋጭነት፣ የዜና ልቀቶች፣ ኢኮኖሚያዊ ክስተቶችን ጨምሮ የመግዣ እና መሸጫ ልዩነቶች ፣ ገበያዎች በሚከፈቱበት ወይም በሚዘጉበት ጊዜ፣ እና ትሬድ በሚደረጉ መሳሪያዎች አይነት ምክንያት ሊለዋወጡ እና ሊሰፉ ይችላሉ።