ህጋዊ ሰነዶች

ስለ ህጋዊ ስምምነቶቻችን እና የንግድ ውሎች እና ሁኔታዎች የሚፈልጉትን ይወቁ።

ማሳወቂያዎች

ህዳር 15, 2024

ሀ. Exness (SC) Ltd አሁን በደቡብ አፍሪካ FSCAን እውቅና ያገኘ የODP አቅራቢ ነው

ጠቃሚ ዝመና፦ የደንበኛ ስምምነት ማስተካከያ

Exness (SC) Ltd በደቡብ አፍሪካ ውስጥ ባለው የፋይናንሺያል ዘርፍ ምግባር ባለስልጣን (FSCA) እንደ ኦቨር-ዘ-ካውንተር ተዋጽኦዎች አቅራቢነት (ODP) ፈቃድ እንተሰጠው ስናበስር በደስታ ነው።

እንደ የዚህ ወሳኝ ምዕራፍ አካል፣ በደቡብ አፍሪካ ከሚገኙ ደንበኞች እና አጋሮቻችን ጋር ያለንን የቢዝነስ ግንኙነት የሚቆጣጠሩትን ተጨማሪ ውሎች የሚዘረዝር አባሪ ሀን፣ ለማካተት የደንበኛ ስምምነታችንን አዘምነናል። እባክዎን አባሪ ሀ ለደቡብ አፍሪካ ደንበኞች ብቻ ተግባራዊ የሚደረግ መሆኑን እና ሌሎች ክልሎች ያሉ ደንበኞችን እንደማይጎዳ ልብ ይበሉ።

የተሻሻለው የደንበኛ ስምምነት፣ አባሪ ሀን ጨምሮ፣ አሁን በድረ-ገጻችን ላይ ይገኛል። ሁሉም የደቡብ አፍሪካ ደንበኞች በአገልግሎታችን ላይ ተፈጻሚነት ያላቸውን ውሎች ለመረዳት በጥንቃቄ እንዲገመግሙት እናበረታታለን። በተጨማሪም፣ ከExness (SC) Ltd ጋር ያለው የንግድ ግንኙነት ቀጣይነት እነዚህን የተሻሻሉ ውሎች እንደተቀበለ ስለሚቆጠር ሁሉም ደንበኞች፣ ቦታ ምንም ይሁን ምን፣ የተሻሻለውን የደንበኛ ስምምነት ሙሉ በሙሉ እንዲከልሱ እንመክራለን።

Exness (SC) Ltd ላይ ላላችሁ ቀጣይነት ያለው እምነት እናመሰግናለን።

ለ. አጠቃላይ ማስታወቂያ፦

ለሁሉም የ Exness (SC) Ltd፣ Exness (VG) Ltd እና Exness B.V. ደንበኞቻችንን፣ የቢዝነስ አቅርቦታችንን ለማሻሻል እና ከደንበኞቻችን ጋር ያለንን ግንኙነት ቁልፍ ገጽታዎች ለማሻሻል እንደ ቀጣይ ጥረታችን አካል የደንበኛ ስምምነታችንን በቅርቡ እንዳዘመንን ልናሳውቅዎ እንወዳለን።

የተሻሻለውን የደንበኛ ስምምነት እንድትገመግሙ በአክብሮት እንጠይቃለን እና ማንኛውም አይነት ጥያቄ ካሎት፣ ወደ support@exness.com ኢሜይል ይላኩልን። የእኛ ፕሮፌሽናል የደንበኛ ድጋፍ ቡድን እርስዎን ለመርዳት ደስተኛ ይሆናል።

ዛሬውኑ በታማኝ ብሮከር ትሬድ ያድርጉ

ከ800,000 ትሬደሮች እና 64,000 አጋሮች በላይ ለምን Exnessን የብሮከር ምርጫ እንደሆነ ለራስዎ ይመልከቱ።