ትሬዲንግ አካውንትዎች፦ Standard
የዛሬን ትሬደሮች ፍላጎት የሚያሟሉ ባህሪይ-ጠገብ፣ ኮሚሽን-ነፃ ትሬዲንግ አካውንትዎች። ይመዝገቡ እና የበጣም ታዋቂ አካውንታችን ጥቅሞችን ያጣጥሙ።
Standard
የእኛ ታዋቂ አካውንት። ለሁሉም አይነት ትሬደሮች ምርጥ የሆነ።
ከ0.2 ፒፕሶች
ኮሚሽን የለም
1፦ያልተገደበ
ፎሬክስ፣ ብረቶች፣ ክሪፕቶከሪንሲዎች፣ ኢነርጂዎች፣አክሲዮኖች፣ ኢንዴክሶች
0.01
200 (7:00 - 20:59 GMT+0)፣ 60 (21:00 - 6:59 GMT+0)
ያልተገደበ
0%
60%
0%
ገበያ
ይገኛል
Standard | |
---|---|
ዝቅተኛ ገቢ | |
የመግዣ እና መሸጫ ልዩነቶች¹ | ከ0.2 ፒፕሶች |
ኮሚሽን | ኮሚሽን የለም |
ከፍተኛ ሌቨሬጅ | 1፦ያልተገደበ |
መሳሪያዎች | ፎሬክስ፣ ብረቶች፣ ክሪፕቶከሪንሲዎች፣ ኢነርጂዎች፣አክሲዮኖች፣ ኢንዴክሶች |
ዝቅተኛ የአሀድ መጠን | 0.01 |
ከፍተኛ የአሀድ መጠን | 200 (7:00 - 20:59 GMT+0)፣ 60 (21:00 - 6:59 GMT+0) |
ከፍተኛ የግብይት አቋሞች ቁጥር | ያልተገደበ |
የተከለለ የትርፍ ተመን | 0% |
የትርፍ ተመን ጥሪ | 60% |
ኪሳራ | |
የትእዛዝ አፈፃፀም | ገበያ |
ከስዋፕ-ነፃ | ይገኛል |
በተደጋጋሚ የተጠየቁ ጥያቄዎች
በምሽት ጊዜ ከፍተኛ የአሀድ መጠን ለትሬዲንግ ስንት ነው?
ከፍተኛ የአሀድ መጠን ቋሚ የሆነው በ20 አሀዶች በቦታ ከ21:00 to 06:59 GMT+0 በሁሉም Exness የአካውንትዎች አይነት ነው፣ ለሁሉም ክሪፕቶ እና ኢንዴክሶች፣ እና ለሚከተሉት ሸቀጣሸቀጦች፦UKOIL፣ USOIL፣ XNGUSD፣ XAGUSD፣ XAGAUD፣ XAGGBP፣ XAGEUR፣ XPDUSD፣ XPTUSD፣ XALUSD፣ XCUUSD፣ XZNUSD፣ XPBUSD። XAUUSD የሚመጣው ከ 30 አሀዶች በቦታ ነው። XNIUSD የሚመጣው ከ 10 አሀዶች በቦታ ነው። ሌሎች ሁሉም መሳሪያች፣ ከላይ ካሉት ውጪ፣ የሚመጡት በምሽት ጊዜ ከፍተኛ አሀድ 60 አሀዶች ነው።
የግብይት መንገድዎን ያሻሽሉ
ከ1 ሚሊዮን ትሬደሮች እና 64,000 አጋሮች በላይ ለምን Exnessን የብሮከር ምርጫ እንደሆነ ለራስዎ ይመልከቱ።
- የገበያ ተለዋዋጭነት፣ የዜና ልቀቶች፣ ኢኮኖሚያዊ ክስተቶችን ጨምሮ የመግዣ እና መሸጫ ልዩነቶች ፣ ገበያዎች በሚከፈቱበት ወይም በሚዘጉበት ጊዜ፣ እና ትሬድ በሚደረጉ መሳሪያዎች አይነት ምክንያት ሊለዋወጡ እና ሊሰፉ ይችላሉ።