የቲክ ታሪክ
ከእውነተኛ-ጊዜ ዋጋ አመጣጥ ታሪካዊ ቲክ ውሂብ ማህደር ይዳረሱ። ያለፈውን የመሸጫ ዋጋ ዚፕ ፋይል ለማውረድ መሳሪያ እና የጊዜ ወቅት ይምረጡ እና ዋጋ ይጠይቁ።
ማስታወሻ፦ ያለፉት ወራትን ታሪካዊ ቲክ ውሂብ ለመመልከት፣ የሁሉንም ወር ታሪክ ማውረድ ይኖርብዎታል። ለአሁኑ ወር የተወሰኑ ቀናት ብቻ መምረጥ ይችላሉ።
የቲክ ታሪክ ውሂብን እንደ ዋጋ እንዳለው የትሬዲንግ ገበያው የነበረበትን አመላካች ማጣቀሻ እንዲወስዱት እናበረታታዎታለን። ለልዩ መሳሪያ ስለ ታሪካዊ ዋጋ ውሂብ ጥያቄዎች ካልዎት፣ እባክዎ ት እርዳታ ለማግኘት ፕሮፌሽናል የእርዳታ የደንበኞች ድጋፍ ቡድናችንን ያግኙ።
በተደጋጋሚ የተጠየቁ ጥያቄዎች
ቲክ እና የቲክ ታሪክ ምንድን ነው?
ቲክ ማለት ከፍ ወይም ዝቅ ሊል የሚችል የአነስተኛ እንቅስቃሴ ልኬት ነው ደህንነቱ የተጠበቀ ዋጋ ነው። እንዲሁን ከአንደኛው ትሬድ ወደ ቀጣዩ ትሬድ የመሳሪያን ዋጋ ለውጥ ተብሎ ይታወቃል።
የቲክ ታሪክ፣ ወይም ታሪካዊ ቲክ ውሂብ አልፎ አልፎ እንደሚባለው፣ በአንድ የተወሰነ ጊዜ ላይ ለተመረጠ መሣሪያ የሁሉም ቲኮች ዝርዝር ነው። በአንድ ጊዜ የዋጋ እንቅስቃሴዎችን ሙሉ ምህዳር ስለሚያጠቃልል ፣ሁሉን አቀፍ ቲክ ውሂብ መውረድ በዋጋ ሊተመን የማይችል እይታዎች ለትሬደሮች እና ለተመሳሳይ ተንታኞች ያቀርባል።
የቲክ ታሪክ ለምንድን ነው ጠቃሚ የሆነው?
ግልጽነት በ Exness የምናደርገው ሁሉም ነገር ላይ ተግባራዊ የምናደርገው ከአንኳር መርሆዎቻችን አንዱ ነው፣ እና የእኛ ለህዝብ ተገኚ የሆነ ታሪካዊ ቲክ ውሂብ ይህን መርህ ያቀርባል።
ለቲክ ውሂብ ማውረድ መዳረሻን በማቅረብ፣ የExness ዋጋ አወጣጥ ጥራትን ለማረጋገጥ አስፈላጊ ምንጮች እንዳልዎት እና በነበረው ጊዜ ገበያው የት እንደነበረ ማጣቀሻ እንዲያገኙ እናረጋግጣለን።
እባክዎ ያስተውሉ በዚህ ገጽ ላይ የሚቀርበው የቲክ ታሪክ አመላክች እና ለመረጃ አላማዎች ብቻ ነው። ስለ ትእዛዝዎ አፈፃፀም ጥያቄዎች ካልዎት፣ የድጋፍ ቡድናችንን ያግኙ።
የቲክ ታሪክ ሪፖርትን እንዴት መጠቀም እችላለው?
የወረደው ፋይል ሁሉንም ቲኮች ይዟል - የመሸጫ እና የመግዣ ዋጋ፣ ለተመረጠው መሳሪያ እና ትሬድ ማድረጊያ ጊዜ፣ ሁሉን አቀፍ ታሪካዊ የቲክ ውሂብ ስብስብን ይወክላል። የተወሰነ ዋጋ ለመፈለግ፣ የፍለጋ ተግባርን በቲክ ታሪክ ሪፖርት ላይ መጠቀም ይችላሉ።
ያስታውሱ፣ የግዢ ትእዛዞች ዝግ ከመሸጫ ዋጋ ጋር እና የሽያጭ ትእዛዞች ዝግ ከመግዣ ዋጋ ጋር።
በረጅም የወር የቲክ ታሪክ ሪፖርትን እንዴት መክፍት እችላለው?
በነምበርስ መተግበሪያዎ ለማክ ኦኤስ ወይም ኤክሴል ለዊክዶውስ ላይ ረጅም ወርሀዊ ሪፖርቶች ን ለመክፍት ችግሮች ካጋጠምዎ፣ ያወረዱትን ፈይል የሚከተሉትን በመጠቀም ማውረድ ይችላሉ፦
- TextEdit መተግበሪያ በማክኦሴስ ላይ
- Notepad መተግበሪያ በዊንዶውስ ላይ
የግብይት መንገድዎን ያሻሽሉ
ከ800,000 ትሬደሮች እና 64,000 አጋሮች በላይ ለምን Exnessን የብሮከር ምርጫ እንደሆነ ለራስዎ ይመልከቱ።