Exnessን ለምን ይመርጣሉ
ከገበያ-በተሻሉት ሁኔታዎቻችን የትሬዲንግ ስልትዎን እድል ያስፉት
ትሬዲንግዎን ወደ ቀጣዩ ደረጃ ያሳድጉት
የእኛ መሪ የገበያ ሁኔታዎች፣ የትሬድ ባህሪያት እና የባለቤትነት ጥበቃዎች ለእርስዎ ስትራቴጂ የሚገባውን ጥቅም ይሰጡታል።
ምርጥ የመግዣ እና መሸጫ ልዩነቶች⁴ ወርቅ ላይ
የወርቅ ገበያው ሲንቀሳቀስ፣ የእኛ ዋጋ አወጣጥ ጠባብ እና ብዙውን ሰዓት ቋሚ የሆነ እንደሆነ ይቀራል።
የኪሳራ ከለላ
ኪሳራዎችን ለማዘግየት ወይም ሙሉ ለሙሉ ለማስወገድ በተሰሩት ልዩ የከለላ መንገዶቻችን ኪሳራዎችን በ ይቀንሱ ።
ትሬድን ክፍት በማሳደር ተጨማሪ ክፍያ የለቦትም
በሁሉም ዋና ፎሬክስ እና በአብዛኛው ጥቃቅን ፎሬክስ ጥንዶች፣ ወርቅ፣ክሪፕቶ እና ኢንዴክሶች ላይ ያለምንም ክፍያ ለሊቱን ማሳደር ይችላሉ።
እጅግ በጣም-ፈጣን አሰራር
በMetaTrader የመተግበሪያ መድረኮች እና የExness የራሱ ተርሚናሎች ላይ በሚሊሰከንድ ውስጥ ትሬድዎችን ይትግብሩ።